በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠ/ሚ ዐቢይ እና ጉቴሬዥ በስልክ ተወያዩ


 የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸኃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዥ
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸኃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዥ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸኃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዥ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን ትናንት ሰኞ በቴሌፎን ማነጋገራቸውን ከመንግሥታቱ ድርጅት ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት የወጣው መግለጫ አመለከተ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ዋና ጸኃፊ ጉቴሬዥ በግጭት ለተጎዱ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሰብዓዊ ረድዔት ተደራሽነትን እና በሀገሪቱ ሊካሄድ ስለታቀደው የፖለቲካ ምክክር መወያየታቸውን መግለጫው አስታውቋል።

XS
SM
MD
LG