በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለምን እንማራለን?


 ዶ/ር አዳነ ገበያው ካሳ፥ ዶ/ር ሃዋኒ ንጉሴ እና ዶ/ር ፋንታሁን አድማስ
ዶ/ር አዳነ ገበያው ካሳ፥ ዶ/ር ሃዋኒ ንጉሴ እና ዶ/ር ፋንታሁን አድማስ

በዝግታ … በጊዜ ውስጥ በሚገበይ እውቀት ሁነኛ ለውጥ ማምጣት ቻሉና “ለአንዳች ቁም ነገር ማብቃቱ” የታወቀና ሁሌም የሚጠበቅ ትሩፋቱ ይመስላል። ኑሮን ለማሸነፍ የሚበጅ ክህሎት ማጎናጸፉና የሰው ልጆችን ህይወት ለማሻሻል ዓይነተኛ መንገድነቱ ሳይሆን ዕድሉን ማግኘት ያለማግኘት ነው ጥያቄው።

የመልካም ፍሬዎቹን መበርከት: የመንገዱን ማለቂያ ያለው ያለመምሰል እና ጉዞው የዕድሜ ልክ የሆነውን ያህል ግን አንዳንዶች በዙሪያቸው ያለውን ዓለም አይተው መለስ ሲሉ “በእርግጥ ከትምህርት የጠበቅነውን እያገኘን ነው?” በሚል መጠየቃቸው አልቀረም። ለመሆኑ መላውስ ምን ይሆን? ፍለጋው ቀጥሏል።

የትምህርት ጥራት ወይም ይዘት እዚህ ውስጥ ድርሻው ምን ይሆን? ሦስት የትምህርት ጉዳይ አዋቂዎች ለውይይት ጋብዘናል። ዶ/ር ሃዋኒ ንጉሴ ከሎሳንጀለስ ዶ/ር አዳነ ገበያው ካሳ ከሺካጎ እና ዶ/ር ፋንታሁን አድማስ ከአዲስ አበባ ናቸው። የትምህርትን ትርጏሜ: ፋይዳ እና ጥራት ይፈትሻሉ።

እኮ ትምህርት ለምን? - ክፍል አንድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:18:33 0:00


XS
SM
MD
LG