በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሥነ መለኮት፣ የጥንታዊ ቋንቋዎች እና የሥነ ጽሁፍ ሊቁ ሲታወሱ


ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ
ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ

የዕድሜያቸውን አብላጫ ጊዜ ባሳለፉበት የቋንቋዎች ታሪካዊ አመጣጥ እና ዕድገት ጥናት ሞያ ጥንታዊ ዕብራይስጥ እና አረብኛ አማርኛ እና ግዕዝን ጨምሮ በተለያዩ ስምንት ቋንቋዎች ለበርካታ ዓመታት ምርምር አካሂደዋል። መጻህፍት እና ጥናታዊ ጽሁፎችንም አሳትመዋል።

በኢትዮጵያ አያሌ ዓመታት ካስቆጠረው የክርስትና ዕምነት ማለዳ አንስቶ የነበሩ ሰነዶች እና የግዕዝ ጥንታዊያት መዛግብትንም መርምረው በወጉ እንዲደራጁ አድርገዋል።

ቀጠሮ የሰጠንበት የእውቁና የአንጋፋው የሥነ መለኮት፣ የጥንታዊ ቋንቋዎች እና የሥነ ጽሁፍ ሊቁ የፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ህይወት እና ሥራ የሚዘከርበት ቅንብር ነው።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሥነ መለኮት፣ የጥንታዊ ቋንቋዎች እና የሥነ ጽሁፍ ሊቁ ሲታወሱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:22:02 0:00


XS
SM
MD
LG