በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ኢራን የኒውክሊየር ውል

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ የኢራኑን የኒውክሊየር ውል በሚቀጥለው ሳምንት የውል ማረጋገጫውን ይሰርዛሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ውሉን ግን ሙሉ በሙሉ እንደማይሰርዙ ዘገባዎች ጠቆሙ።

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ የኢራኑን የኒውክሊየር ውል በሚቀጥለው ሳምንት የውል ማረጋገጫውን ይሰርዛሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ውሉን ግን ሙሉ በሙሉ እንደማይሰርዙ ዘገባዎች ጠቆሙ።

ፕሬዚደንቱ ሀገራቸው ከኢራንና ከሌሎች ስድስት ሀገሮች ጋር የተፈራረመችውን የ2015ቱን ውል ማረጋገጫ ማደስ ለብሔራዊ ፀጥታ ጥቅሞቻችን የሚበጅ አይደለም ብለው እንደሚያውጁ የዩናይትድ ስቴትስ ባለሥልጣናትን የጠቀሱት ዘገባዎች አመልክተዋል።

ፕሬዚደንቱ ይህን ሲያደርጉ የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ኢራን ላይ በውሉ መሰረት የተሰረዙላትን የኢኮኖሚ ማዕቀቦች በከፊል ወይም በሙሉ ተመልሶ ይፀናባት እንደሆን በሥድሳ ቀን ጊዜ ውስጥ መወሰን ይኖርበታል።

ብዙዎች ሪፖብሊካንና ዲሞክራት አባላት ውሉን እንዳለ የማዕቀቦቹን እንደገና መደንገግ ይቃወማሉ። ዕቀባው ተመልሶ ቢደነገግባት ውሉ እንዳለ ያከትማል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG