በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ታሪክ ስለ ምን? ... የትላንት ፋይዳና አንድምታ ላይ ያተኮሩ ወጎች!


“ሃሳብ እንደ መንገድ .. በማስረጃ የተደገፉ ጠቃሚ ወጎች” በሚል አብይ ርዕስ የተጀመረ አዲስ ተከታታይ ወግ አካል ነው።

እንግዳችን ሱራፌል ወንድሙ:- ተዋናይ፥ ጸሃፊ-ተውኔት፤ የሬዲዮና ቴሌቭዥን ፕሮግራሞች አቀናባሪ፥ ጸሃፊ፥ ገጣሚ እና መምሕር ነው።

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የእንግሊዝኛ ሥነ ጽሁፍና የድራማ ትምሕርቶች መምሕር እና እንዲሁም የ‘ሂዩማኒቲስ’ ትምሕርት ክፍል ረዳት ዲን ሆኖም አገልግሏል። ዛሬ በቴአትርና የትርዒት አጻጻፍ ታሪክ የድህረ ምረቃ ትምሕርቱን በመከታተል ላይ ነው።

ሃሳብ፥ ታሪክ እና አንምታው፤ የትላንት ፋይዳ በዛሬና ነገ’አችን ውስጥ፤ በሚሉ ጭብጦች ላይ ያተኩራል። “ሴቶችና አብዮቱ” የተሰኘ ጥናቱን ገጾች መልከት እናደርጋለን።

ተከታታይ ቃለ ምልልሱን ከዚህ ያድምጡ።

ታሪክ ስለ ምን? . የትላንት ፋይዳና አንድምታ ላይ ያተኮሩ ወጎች . ክፍል አንድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:20 0:00
የቃለ ምልልሱን ሁለተኛ ክፍል ከዚህ ያድምጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:18:46 0:00
የቃለ ምልልሱን ሦሥተኛ ክፍል ከዚህ ያድምጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:18 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG