ኢትዮጵያዊው ሄግ ላይ በቀይ ሽብር ተከሰሱ


ኢትዮጵያዊው ሄግ ላይ በቀይ ሽብር ተከሰሱ

No media source currently available

ኢትዮጵያ ውስጥ በ1960ዎቹ መጨረሻ ላይ በተካሄደው ቀይ ሽብር ውስጥ እጃቸው አለ የተባሉ ኢትዮጵያዊ ሆላንድ ውስጥ ተይዘው አንድ የሄግ ፍርድ ቤት ቀረቡ።

XS
SM
MD
LG