አጋሩ
በጣሊያን ሀገር በሰው እጅ መገደሏ የተገለጸው አጊቱ ጉደታ ዛሬ በአዲስ አበባ የቀብር ሥነስርዓቷ ተፈፅሟል። አጊቱ ጠንካራ እና የአላማ ሰው እንደነበረችም ቤተሰቦቿ እና የሚያውቋት ሰዎች ተናግረዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available