በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የካቲት አሥራ ሁለቱ የንጹሃን ጭፍጨፋና የጣሊያን እና የቫቲካን ያልተከፈለ ዕዳ

የካቲት 12 ቀን፣ የኢትዮጵያ ሰማዕታት ቀን ዛሬ እንደ ኢትዮጵያው ሁሉ በዓለም ዙሪያ በተለያዩ አገሮች በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዘንድም በመታሰብ ላይ ነው።

የካቲት 12 ቀን፣ የኢትዮጵያ ሰማዕታት ቀን ዛሬ እንደ ኢትዮጵያው ሁሉ በዓለም ዙሪያ በተለያዩ አገሮች በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዘንድም በመታሰብ ላይ ነው።

ልክ የዛሬ 81 ዓመት ወራሪው የፋሽስት ጣልያን ጦር በአዲስ አበባና አካባቢው ላደረሰውና ከሰላሳ ሺህ በላይ ንጹሃን ለተገደሉበት የግፍ ጭፍጨፋ የጣሊያን መንግስት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ካሳ እንዲከፍል የሚለውን ጨምሮ በርካታ ጥያቄዎችን ያነገቡ ሰላማዊ ሰልፎች በዋሽንግተን የጣሊያንና የቫቲካን ኤምባሲዎች ደዳፎች እና ሌሎች አካባቢዎች በመካሄድ ላይ ናቸው።

አቶ ከባዱ በላቸው ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያ መፍትሔ የተባለው ቡድን አባልና የዋሽንግተን አስተባባሪ ናቸው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የካቲት አሥራ ሁለቱ የንጹሃን ጭፍጨፋና የጣሊያን እና የቫቲካን ያልተከፈለ ዕዳ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:04 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG