በመንጋ በተፈጸመባት አሰቃቂ ተገድዶ የመደፈር ጥቃት ለሞት የተዳረገችው ወጣት ጉዳይ

በቅርቡ በወጣት ሃና ላላንጎ ላይ የተፈጠረዉ አሰቃቂ በቡድን የመድፈር ወንጀል ኢትዮጵያውያንን በእጅጉ ያሳዘነና ከፍተኛ ድንጋጤ መፍጠሩ፤ የሴቶችና የህጻናት ደህንነትንም የበረታ ስጋት ማሳደሩ ተገለጸ።

በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን ለመከላከል የሚሠራ ልዩ ግብረ ሃይል በጠቅላይ ሚንስትሩ ጽህፈት ቤት ስር እንዲደራጅ መጠየቁ ተዘግቧል።

የዘገባውን ዝርዝር ከዚህ ያድምጡ፤

በመንጋ በተፈጸመባት አሰቃቂ ተገድዶ የመደፈር ጥቃት፥ ለሞት የተዳረገችው ወጣት ጉዳይ፤

No media source currently available

ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG