በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ታይላንድ ዋሻ ውስጥ መውጫ አጥተው የቆዩ በሰላም መውጣታቸው ተገለፀ

በውሀ ተሞልቶ በተጠለቀለቀው የታይላንድ ዋሻ ውስጥ ከሁለት ሳምንታት በላይ መውጫ አጥተው የቆዩት ኳስ ተጫዋች ልጆችና አስለጣኛቸው በሙሉ ከዋሻው ለማስጥውጣት ተችሏል።

በውሀ ተሞልቶ በተጠለቀለቀው የታይላንድ ዋሻ ውስጥ ከሁለት ሳምንታት በላይ መውጫ አጥተው የቆዩት ኳስ ተጫዋች ልጆችና አስለጣኛቸው በሙሉ ከዋሻው ለማስጥውጣት ተችሏል። ሁሉም ልጆች በደህና እንደወጡ ተግልጿል።

ልጆቹን በማስወጣት ተግባር የተሰማሩት ኔቪ ሲል ከሚባሉት የመጨረሻዎች አራትም በሰላም እንደወጡ ተዘግቧል።

This item is part of
XS
SM
MD
LG