በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደራሲና ጋዜጠኛ ተስፋዬ ገብረአብ የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈጸመ


የደራሲና ጋዜጠኛ ተስፋዬ ገብረአብ የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈጸመ
የደራሲና ጋዜጠኛ ተስፋዬ ገብረአብ የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈጸመ

የደራሲና ጋዜጠኛ ተስፋዬ ገብረአብ የቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ ሀሙስ ዕኩለ ቀን ላይ በአስመራ ኻዝ ኻዝ መካነ መቃብር ቤተሰቦቹ፣ የጥበበ አድናቂዎችና ወዳጆቹ በተገኙበት ተፈጽሟል፡፡

ተስፋዬ በኢትዮጵያ ማስታወቂያ ሚኒስቴር የፕሬስ ዋና ሥራ አስኪያጅ እንዲሁም የእፎይታ መጽሄትና ጋዜጦች ዋና አዘጋጅ ሆኖ ሰርቷል፡፡ ተከታታይ ጽሆፍችንና በርካታ መጽሀፍትን የጻፈ መሆኑም ይታወቃል፡፡

ደራሲና ጋዜጠኛ ተስፋዬ ገብረአብ ባለፈው ዓርብ ታህሳስት 15/2014 በደረሰበት ህመም በ53 ዓመቱ በኬንያ በህክምና ላይ እንዳለ ህይወቱ ማለፉ ተገልጿል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

የደራሲና ጋዜጠኛ ተስፋዬ ገብረአብ የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈጸመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:16 0:00


XS
SM
MD
LG