በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በምዕራብ ኦሮሚያ ክልል የተደረጉ የተቃውሞ ሰልፎች


ሰሞኑን በምዕራቡ የኦሮሚያ ክፍል ዋና መንገዶችን ጭምር የዘጋ እና እንቅስቃሴን የገደበ የተቋውሞ ሰልፍ ተደርጓል፡፡

ሰሞኑን በምዕራቡ የኦሮሚያ ክፍል ዋና መንገዶችን ጭምር የዘጋ እና እንቅስቃሴን የገደበ የተቋውሞ ሰልፍ ተደርጓል፡፡ ሰልፈኞቹ መንግሥት ኦነግን በኃይል ለመማስፈታት የሚያደርገውን እንቅስቃሴ እንቃወማለን ብለዋል፡፡

ኦነግ በበኩሉ በሥምምነቱ ሒደት ላይ እየሰራ መሆኑኑን ገለፆ፣ መንግሥት ለምን በመሃል ጦር እንዳሰማራ አልገባንም ብሏል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በምዕራብ ኦሮሚያ ክልል የተደረጉ የተቃውሞ ሰልፎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:14 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG