ዋሽንግተን ዲሲ —
የእስር ጊዜውን በዛሬው ዕለት የጨረሰው ጋዜጠኛ ተመሰገን ደሳለኝ ከእስር እንዳልተፈታና የእስር ቤቱ ኃላፊዎችም “አይፈታም” የሚል ምላሽ እንደሰጧቸው ቤተሰቦቹ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።
ጠበቃው አቶ አመሐ መኮንን በበኩላቸው ከዛሬ በኋላ ያለው እስር “ሕገ ወጥ ነው” ብለዋል።
የማረሚያ ቤቱን ኃላፊዎች ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።
ጽዮን ግርማ ዝርዝር አላት።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ