አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያና የኤርትራው ጤፍ፣ የደቡብ አሜሪካው ኪንዋ እና ማዕከላዊ አሜሪካ ውስጥ አዝቴክ የሚባል ሕዝብ የለት ማዕድ የሆነው አማራንዝ ከጥንት አንስቶ ሃገሮቻቸውን፣ ሕዝቦቻቸውን ለቅቀው ብዙ ርቀው አያውቁም፡፡
አሁን አሁን ግን የሰሜን አሜሪካ የገበያዎች መደርደሪያዎች ላይ እነርሱን ማየት እየተዘወተረ የመጣ ይመስላል፡፡
የቪኦኤው ሪፖርተር ታም ባንስ እንደዘገበው እንግዲህ ጤፍም የኢትዮጵዊያንና የኤርትራዊያን ብቻ ምግብ መሆኑ ታሪክ ሊሆን ነው፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡