በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለመምህራኑ አድማ የትምህርት ሚኒስቴር መልስ


መንግሥት ለመምህራን ያደረገው የደሞዝ ስኬል ማስተካከያ እንጂ የደሞዝ ጭማሪ አይደለም ሲል የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

“ባለሥልጣናት በቴሌቪዥን የገለፁትና የተደረገው ጭማሪ አይገናኝም” በሚል ካለፈው ኀሙስ ጀምሮ ሥራ ካቆሙት መምህራን መካከል ዛሬም ማስተማር ያልጀመሩ ይገኛሉ።

በሰሜን ጎንደር ደምቢያ ወረዳ፤ ሰሜን ወሎ ወልዲያ ከተማ፣ የአዲስ አበባ ዙሪያ መምህራንንም አነጋግረናል።

የትምህርት ሚኒስቴር የኮምዩኒኬሽንስ ዳይሬክተር አቶ ጴጥሮስ ወልደጊዮርጊስን ያነጋገረውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG