በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አይጥ ለሰው ጤና አገልጋይ ሆኖ ተገኘ


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ቲቢ በድፍን ዓለም በገዳይነታቸው ቀዳሚ ከሆኑ በሽታዎች መካከል የመሆኑ ነገር እንደቀጠለ ነው፡፡ ባለፈው የአውሮፓ ዓመትም በቲቢ ምክንያት ሁለት ሚሊየን ሰው አልቋል፡፡

ቲቢን መርምሮ ትክክለኛውን ውጤት ለማግኘት በራሱ ጉዳቱን ለመቀነስ እጅግ ጠቃሚ መሆኑ በስፋት ቢታመንበትም በማደግ ላይ ባለው ዓለም ውስጥ ግን ይህ አገልግሎት በራሱ የከበደ ችግር ነው፡፡

አንድ ሰሞኑን ታንዛንያ ውስጥ እየተሠራ ያለና የብዙዎችን ጆሮና ቀልብ የሳበ ምርምር ሚሊዮኖች በቀላል ወጭ ቲቢን ሊከላከሉ የሚችሉበት መንገድ ሳያሰፋ አይቀርም እየተባለ ነው፡፡

ታንዛንያ ለዚህ ጉዳይ አይጦችን በውጤታማ መንገድ እየተጠቀመች ነው፡፡ ባለሙያዎቿ ደግሞ ለሌሎች በሽታዎችም ምርመራ ጉዳይና ለሌሎች ሃገሮችም አይጥ ሊያሰለጥኑ ዝግጁ ናቸው፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

አይጥ ለሰው ጤና አገልጋይ ሆኖ ተገኘ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:50 0:00

XS
SM
MD
LG