ሀዋሳ —
በመምህራን ላይ የመደፈር፣ ንብረት የመዘረፍና ከሥራ ገበታቸው የመባረር ጥቃት ተፈፅሞባቸዋል ነው የተባለው፡፡
የተለያዩ ሦስት ባንኮችም የዝርፊያ ሙከራ እንደተደረገባቸውና ጭንብል ያጠለቁ የተደራጁ ቡድን ከጥበቃዎች ላይ ማሳሪያ እየለቀመ መውሰዱም ተገልጿል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።