በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የታሊባን ተዋጊዎች አፍጋኒስታን ወታደራዊ የጦር ካምፕ ላይ ጥቃት አደረሱ

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

የታሊባን ተዋጊዎች ማዕከላዊ አፍጋኒስታን ውስጥ በሚገኝ ወታደራዊ የጦር ካምፕ ውስጥ ከባድ የአጥፍቶ ጠፊ የቦምብ ፍንዳታና የጠመንጃ ጥቃቶችን አካሂደው 18 የደኅንት አባሎች መቁሰላቸው ተገለፀ።

የታሊባን ተዋጊዎች ማዕከላዊ አፍጋኒስታን ውስጥ በሚገኝ ወታደራዊ የጦር ካምፕ ውስጥ ከባድ የአጥፍቶ ጠፊ የቦምብ ፍንዳታና የጠመንጃ ጥቃቶችን አካሂደው 18 የደኅንት አባሎች መቁሰላቸው ተገለፀ።

ባለሥልጣናት እንደገለፁት፣ ጥቃቱ የደረሰው ዛሬ ሰኞ ማለዳ ከካቡል 50 ኬሜ ርቀት ላይ ባለው የዋርዳክ ክፍለ ሀገር ዋና ከተማ ማኢዳን ሸሃህር ነው።

የክፍለ ሀገሩ ጤና ጥበቃ ባለሥልጣንት ለቪኦኤ በሰጡት መግለጫ፣ አምቡላንሶች በጥቃቱ የሞቱትን 18 አስከሬኖች ጨምሮ ወደ 50 ያህል ቁስለኞችን ወደ አካባቢው ጤና ጣቢያ ማመላለሳቸውን ተናግረዋል።

የዐይን ምስክሮችና የአካባቢው ነዋሪዎች እንደሚናገሩት፣ የሟቾች ቁጥር ከፍ ሊልም ይችላል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG