አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
አሜሪካ በቲክቶክ ላይ የጣለችው እገዳ ተፈፃሚ ሊሆን ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል
የዩናይትድ ስቴትስ ጠቅላይ ፍርድቤት፣ የማኅበራዊ ሚዲያን በብሔራዊ ደኅንነት ምክንያት ማገድ የሚያስችለው አዲስ ሕግ በመጠቀም፣ የቲክ ቶክ ባለቤት የሆነው ባይትዳንስ የቻይና ኩባንያ የሚያደርገው የቃል ክርክር በፍጥነት እንዲጠናቀቅ እያደረገ ነው።
የአሜሪካ ድምፁ ስቲቭ ኸርማን በዚህ ዙሪያ ያደረሰንን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም