በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሦርያ ሽምቅ ተዋጊዎች ሃያ ስምንት የገዥው መደብ ወታደሮችን ገደሉ

ደማስቆ ሦርያ
ደማስቆ ሦርያ

የሦርያ ሽምቅ ተዋጊዎች ከደማስቆ ወጣ ብሎ በሚገኝ ሥፍራ በተካሄደ ውጊያ የሃያ ስምንት የገዥው መደብ ወታደሮችን በዛሬው ዕለት እንደገደሉ፣ ዋና ቢሮው ብሪታንያ የሆነው የሦርያ ሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ቡድን አስታወቀ።

የሦርያ ሽምቅ ተዋጊዎች ከደማስቆ ወጣ ብሎ በሚገኝ ሥፍራ በተካሄደ ውጊያ የሃያ ስምንት የገዥው መደብ ወታደሮችን በዛሬው ዕለት እንደገደሉ፣ ዋና ቢሮው ብሪታንያ የሆነው የሦርያ ሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ቡድን አስታወቀ።

የመንግሥቱ ወታደሮች ወደ አል ሪሃን ከተማ ሲያመሩ ነው የሽምቅ ተዋጊው ሠራዊት ተኩስ የከፈቱባቸው።

ከተገደሉት መካከል ወታደራዊ መኮንኖችም እንዳሉባችው ያስታወቀው የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ታዛቢ ቡድን፣ የሟቾቹ ቁጥርም ሊጨምር እንደሚችል አመልክቷል፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG