በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሶርያ በአማፅያን ቁጥጥር ሥር ያለ ሥፈራ ላይ በተካሄደ የአየር ድብደባ 45 ሰዎች ተገደሉ

በሶርያ የሚካሄደውን ጦርነት የሚከታተል ቡድን በገለፀው መሰረት የሀገሪቱ መንግሥት ከደማስቆ ወጣ ብሎ በሚገኘው በአማፅያን ቁጥጥር ሥር ባለው ምሥራቃዊ ጎታ ላይ ዛሬ ባካሄደው የአየር ድብደባ ቢያንስ 45 ሰዎች ተገድለዋል።

በሶርያ የሚካሄደውን ጦርነት የሚከታተል ቡድን በገለፀው መሰረት የሀገሪቱ መንግሥት ከደማስቆ ወጣ ብሎ በሚገኘው በአማፅያን ቁጥጥር ሥር ባለው ምሥራቃዊ ጎታ ላይ ዛሬ ባካሄደው የአየር ድብደባ ቢያንስ 45 ሰዎች ተገድለዋል።

ብሪታንያ የሚገኘው ስለሶርያ ጉዳይ የሚከታተለው የሰብዓዊ መብት ቡድን እንደሚለው ትላንት በተካሄደው የአየር ድብደባ አንድ መቶ የሚሆኑ ሰዎች ተገድለዋል።

ምሥራቅ ጎታ በመዲናይቱ አጠገብ ከነበሩት የመጨረሻው በአማፅያን ቁጥጥር ሥር ያለ ቦታ ነው።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG