በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእሥራኤል የጦር አሮፕላኖች በሦርያ ጦር ኃይል ላይ ጥቃት አደረሱ

የእሥራኤል የጦር አሮፕላኖች ዛሬ ሐሙስ በአንድ የሦርያ ወታደራዊ ይዞታ ላይ ጥቃት ማካሄዳቸውን የሦርያ ጦር ኃይል አስታወቀ።

የእሥራኤል የጦር አሮፕላኖች ዛሬ ሐሙስ በአንድ የሦርያ ወታደራዊ ይዞታ ላይ ጥቃት ማካሄዳቸውን የሦርያ ጦር ኃይል አስታወቀ።

በዚሁ ማሳያፍ በተባለች ከተማ ላይ በደረሰ ጥቃት ሁለት ወታደሮች መገደላቸው፣ ታውቋል።

እሥራኤል ሚሳይል የተኮሰችው ሊባኖስ የሃማ ክልል ውስጥ ሆና ነው ሲል፣ የሦርያ ጦር ኃይል መግለጫ አመልክቷል።

የማሳያፍ ከተማ የምትገኘው ሃማ ክፍለ ሀገር ውስጥ ሆኖ፣ ሜዲትሬንያን ባሕር አጠገብ፣ ከሦርያና ከሊባኖስ ድንበር40 ኪሎ ሜትር በስተሰሜን ነው።

የእሥራኤል ጦር እስካሁን የሰጠው አስተያየት ወይም ምላሽ የለም።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG