በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከደምስቆ ወጣ ብሎ በሚገኝ የተከበበ አካባቢ የአየር ድብደባ ተካሄደ

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ምሥራቃዊ ጎታ በተባለው ከደምስቆ ወጣ ብሎ በሚገኘው የተከበበ አካባቢ መንግሥት ከባድ የአየር ድብደባ ማካሄዱን ተቃዋሚዎች ገልፀዋል። በያዝነው ሳምንት በአካባቢው ተዳጋጋሚ የአየር ድብደባ ሲካሄድ ቆይቷል።

ምሥራቃዊ ጎታ በተባለው ከደምስቆ ወጣ ብሎ በሚገኘው የተከበበ አካባቢ መንግሥት ከባድ የአየር ድብደባ ማካሄዱን ተቃዋሚዎች ገልፀዋል። በያዝነው ሳምንት በአካባቢው ተዳጋጋሚ የአየር ድብደባ ሲካሄድ ቆይቷል።

ለንደን ሆኖ የሶርያን ጉዳይ የሚከታተለው የሰብዓዊ መብት ቡድን ካለፈው እሁድ አንስቶ በተካሂደው የአየር ድብደባ ቢያንስ 250 ሰዎች ተገድለዋል ይላል። ከዚህ በፊት በአጭር ጊዜ ይህን ያክል ብዛት ያላቸው ሰዎች የተገደሉት ከአራት ዓመታት በፊት ነበር።

ምሥራቅ ጎታ በሶርያ መዲና አጠገብ የመጨረሻው በአማፅያን ቁጥጥር ሥር ያለ ቦታ ነው።

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሄዘር ነሩት ድርጊቱ እንዲቆም ጥሪ አቅርበዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG