በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ናይጀሪያ አጥፍቶ ጠፊዎች ባደረሱት ፍንዳታ አሥራ ስምንት ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ


ናይጀሪያ ሰሜን ምሥራቃዊቱ ማይዱጉሪ ከተማ ውስጥ አጥፍቶ ጠፊዎች ባደረሱት ፍንዳታ ቢያንስ 18 ሰው ተገደለ፡፡

ናይጀሪያ ሰሜን ምሥራቃዊቱ ማይዱጉሪ ከተማ ውስጥ አጥፍቶ ጠፊዎች ባደረሱት ፍንዳታ ቢያንስ 18 ሰው ተገደለ፡፡

በዚህ በአንዱ በደራ የአሣ ገበያ መካከል በተጣለ አደጋ ሌሎችም ሃያ ሁለት ሰዎች መቁሰላቸውን የሀገሪቱ ፖሊስ አስታወቋል፡፡ በሽብሩ ቡድን በቦኮ ሃራም ሁከት ክፉኛ ከተመታችው ቦርኖ ግዛት ዋና ከተማ 25 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ለተፈፀመው ለትናንት ምሽቱ ጥቃት ኃላፊነቱን የወሰደ የለም፡፡

የትናንቱ አደጋ የደረሰባት ማይድጉሪ ቦኮሃራም የተፈጠረባትም፣ የከፋ ጉዳቶችንም ሲያደርስባት የቆየች ከተማ ናች፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG