No media source currently available
ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ባለፈው ሳምንት ማብቂያ በሜዲትራንያን ባህር ላይ ጀልባ ተገልብጦ 500 ስደተኞች ሰጥመውሕይወታቸው ማለፉን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ኤጀንሲ አረጋግጧል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ኤጀንሲ እማኞችን አነጋግሮ በሰጠው መግለጫ ገልጿል።