በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአፍጋኒስታን በአጥፍቶ ጠፊ የቦምብ ፍንዳታ ስድሥት ሰዎች ተገደሉ

የአፍጋኒስታን ባለሥልጣናት በሰጡት መግለጫ፣ ዛሬ ጧት ካቡል ውስጥ በደረሰ የአጥፍቶ ጠፊ የቦምብ ፍንዳታ፣ ሁለት የደኅንነት መኮንኖችና ሌሎች አራት ሲቪሎች መሞታቸውን አመልክተዋል።

የአፍጋኒስታን ባለሥልጣናት በሰጡት መግለጫ፣ ዛሬ ጧት ካቡል ውስጥ በደረሰ የአጥፍቶ ጠፊ የቦምብ ፍንዳታ፣ ሁለት የደኅንነት መኮንኖችና ሌሎች አራት ሲቪሎች መሞታቸውን አመልክተዋል።

ፍንዳት የደረሰው በአንድ ትራፊክ በሚበዛበት የፍተሻ ኬላ አጠገብ ሲሆን፣ አጥፍቶ ጠፊው በደኅንነት አባላት ላይ ያነጣጠረው ፍንዳታ ሲቪሎች ከነበሩበት መኪና ላይ ማረፉን፣ የአገር አስተዳደር ሚስቴር ቃል አቀባይ ናጂበ ዳኒሽ ገልፀዋል።

ፍንዳታውን፣ እራሱን እስላማዊ መንግሥት የሚለው ቡድን እንዳደረሰ፣ ኤምአቅ በተባለው ድረ ገጹ አመልክቷል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG