በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አፍጋኒስታን በአጥቶ ጠፊዎች 11 ሰዎች ተገደሉ

በምስራቅ አፍጋኒስታን በከባድ የታጠቁ ሁለት አጥፍቶ ጠፊዎች ዛሬ በትምህርት ሚኒስቴር ገብተው በፈፀሙት ወረራ ቢያንስ 11 ሰዎችን ገድለዋል።

በምስራቅ አፍጋኒስታን በከባድ የታጠቁ ሁለት አጥፍቶ ጠፊዎች ዛሬ በትምህርት ሚኒስቴር ገብተው በፈፀሙት ወረራ ቢያንስ 11 ሰዎችን ገድለዋል።

እማኞች በገለፁት መሰረት አጥፍቶ ጠፊዎቹ በምሥራቅ ሃንጋርሃር ክፍለ-ሀገር መዲና ጀላላባድ በሚገኘው ህንፃ ውስጥ ሳይለዩ በሰራተኞች ላይ መተኮሳቸው ተዘግቧል። በጥቃቱ 17 ሰዎች መቁሰላቸውን የክፍለ-ሀገሩ አስተዳደር ቃል አቀባይ ገልፀዋል።

እስካሁን ባለው ጊዜ ለጥቃቱ ኃላፊነት የወሰደ የለም።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG