አዲስ አበባ —
በኢትዮጵያ “ድህነት ቀንሷል፤ የዜጎች የነፍስ ወከፍ ገቢ ጨምሯል” ሲሉ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ሱፊያን አህመድ ተናገሩ።
ሚኒስትሩ ይህንን መግለጫ የሰጡት ዛሬ፤ ሰኔ 2/2006 ዓ.ም ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባደረጉት ንግግር ነው፡፡
የመጭውን 2007 ዓመት በጀት ረቂቅም አቅርበዋል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የእስክንድ ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡