በሱዳን ዳግም ባገረሸ የእርስ በርስ ጦርነት ምክንያት ወደ ሃያ ሺህ የሚጠጉ ሱዳማውያን ስደተኞች ድንበር አቋርጠው ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን አስታወቀ።
በዚሁ ጉዳይ ላይ በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽን የህዝባዊ መረጃ ክፍል ሀላፊ አቶ ክሱት ገ/እግዚአብሄር ማብራርያ ሰጥተዋል።