የሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ከተቀሰቀሰ፣ ዛሬ እ.አ.አ. ሚያዝያ 15 አንድ ዓመቱን ይዟል፡፡ ተንታኞችም፣ ውጊያውን የሚያስቆም መፍትሔ በቅርብ ጊዜ ይገኛል የሚል ተስፋ እንደሌላቸው ይናገራሉ፡፡ ጦርነቱ በቀጠለ ቁጥርም፣ ሱዳን የሽብርተኛ ቡድኖች መፈልፈያ የመኾኗ ተጋላጭነት እየተባባሰ እንደሚሔድ ስጋታቸውን ይገልጻሉ፡፡
ሄንሪ ዊልኪንስ፣ በትልቋ የሱዳን ከተማ ዑምዱርማን፣ እስከ አሁን ሥራቸውን ከቀጠሉ ጥቂት ሆስፒታሎች በአንደኛው፣ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሚሰጡ ሰው አነጋግሮ ያጠናቀረው ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም