በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሱዳን ጠ/ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ የግድያ ሙከራ


የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ
የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ

የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ የግድያ ሙከራ ከተደረገባቸው በኋላ “ደኅንነቴ የተጠበቀ ነው ደህና ነኝ” ማለታቸው ተዘግቧል።

“ዛሬ የተከሰተው ነገር የሽግግሩን ሂደት አያሰናክልም። እንዲያውም ሱዳን ውስጥ የሚካሄደውን ለውጥ ያፋጥናል” ሲሉ ሐምዶክ በትዊተር መልዕክት አስተላለፈዋል።

የመንግሥት ቴሌቪዥን በዘገበው መሰረት አብደላ ሐምዶክ ወደ መስርያ ቤታቸው ሲሄዱ ነበር ካምዮናቸው የፈንጂ ዒላም የሆነው።

እስካሁን ባለው ጊዜ ለጥቃቱ ኃላፊነት የወሰደ ክፍል የለም።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG