በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሱዳን የጦር ሰራዊት ሰራዊቱን በሚሳደቡ ጋዜጠኞች ላይ ህጋዊ ርምጃ እንወስዳለን ሲል ተናገረ


የሱዳን የጦር ሰራዊት ሰራዊቱን በሚሳደቡ ጋዜጠኞችና የለውጥ እንቅስቃሴ መሪዎች ( አክቲቪስቶች ) ላይ ህጋዊ ርምጃ እንወስዳለን ሲል ተናገረ
የጦር ኃይሉ ትናንት ቅዳሜ ባወጣው መግለጫ በአገር ውስጥም ይሁን በውጭ ባሉ ጋዜጠኞች አክቲቪስቶች እና ሊሎችም የሚወሰድ የህግ ርምጃ ይኖራል፤ ይህኑ የሚያስፈጽም በሳይበር ወንጀሎች (በኢንተርኔት አማካይነት በሚፈጸሙ ወንጀሎች) ጉዳይ ልዩ ስልጠና ያለው መኮንን ሰይመናል ብሏል

XS
SM
MD
LG