ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፣ ዛሬ በፖርት ሱዳን ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚደንት ጀኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ጋር ተወያይተዋል፡፡
የጉዞአቸው ዓላማ፣ “ለሱዳን መረጋጋት የሚያከናውኑት ጥረት ቀጣይ ርምጃ ነው” ሲል ጽሕፈት ቤታቸው ገልጿል፡፡

መድረክ / ፎረም