ዋሺንግተን ዲሲ —
የቀድሞውን ገዢ ፓርቲም በማፍረስ የሀገሪቱ አፍሪካ ዲሞክራሲ ተቃውሞ ሰልፈኞች ያቀረቧቸውን ሁለቱን ዋና ዋና ጥያቄዎች አከናውነዋል።
የሱዳን የፍትህ ሚኒስትር ነስረዲን አብደልባሪ በሰጡት ቃል ባለፈው ዓርብ የህዝባዊ ሥነ ስርዓት ህጉ መሰረዝና ብሄራዊ ኮንግሬስ ፓርቲ እንዲፈርስ የተሰጠው ድምፅ ለሱዳን አብዮት ትልቅ ድል ነው ብለዋል።
በህዝባዊ ሥነ ስርዓት ደንቡ በርካታ ቤተሰቦች ተደብድበዋል ተዋክበዋል የታሰሩም አሉ ብለዋል፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ