በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትናንቱ የሱዳን ተቃውሞ ሰልፍ ሦስት ሰዎች ተገደሉ

የመፈንቅለ መንግሥቱ ከተካሄደ ጀምሮ ሱዳን ውስጥ ዋና ከተማዪቱ ካርቱምን ጨምሮ በተለያዩ የአገሪቱ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
የመፈንቅለ መንግሥቱ ከተካሄደ ጀምሮ ሱዳን ውስጥ ዋና ከተማዪቱ ካርቱምን ጨምሮ በተለያዩ የአገሪቱ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

ሱዳን ውስጥ ዋና ከተማዪቱ ካርቱምን ጨምሮ በተለያዩ የአገሪቱ ከተሞች ትናንት ሰኞ በሺዎች የሚቆጠሩ ተቃዋሚ ሰልፈኞች ተካፋይ መሆናቸው ሲነገር ሦስት ሰዎች መገደላቸውን የሃኪሞቹ ማኅበር አስታውቋል፡፡

የመፈንቅለ መንግሥቱ ከተካሄደ ጀምሮ እስከትናንት ድረስ በቀጠሉ ተቃውሞዎች የሞቱት ሰዎች ቁጥር 76 መድረሱን ተመልክቷል፡፡

በትናንትናውም እለት የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ተቃዋሚ ሰልፈኞችን ለመበተን አስለቃሽ ጋዝ መጠቀማቸውን አክቲቪስቶቹን ጠቅሶ አሶሼይትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡

XS
SM
MD
LG