ዋሺንግተን ዲሲ —
ትላንት የተሰጠውን ፍርድ በመደገፍ ወደ ፍርድ ቤቱ የሚያመራውን መንገድ ዘግተው ደስታቸውን ገልጸዋል። ከቀድሞው ፕረዚዳንት ዑመር ዐል ባሽር ከሥልጣን መወገድ በኋላ የመጀመሪያው ድል ነው ብለዋታል።
ሱዳን ውስጥ በግጭት ያበቁ ስፍር ቁጥር የሌላቸው የተቃውሞ ሰልፎች ሲካሄዱ የቆዩ ቢሆንም የደኅንነት ኃይሎች ተቃዋሚዎችን በመግደላቸው በሞት ሲቀጡ በሱዳን ታሪክ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።
ሌሎች 13 ተከሳሾች እስራት ተፈርዶባቸዋል፣ አራት በነጻ ተለቀዋል።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ