በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሶማልያ ሞቃዲሾ በደረሰ የቦንብ ፍንዳታ ሰዎች ተገደሉ


Mogadishu map
Mogadishu map

ሶማልያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ በሚገኝ በፀጥታ ኃይሎችና በመንግሥት ባለሥልጣናት የሚዘወተር ምግብ ቤት ላይ ትናንት አጥፍቶ ጠፊ ባፈነዳው ቦምብ ራሱንና ሌሎች ሦስት ሰዎችን ገደለ።

“ሉል ያማኒ” በሚባለው ምግብ ቤት በደረሰው ጥቃት ሌሎች በርካታ ሰዎች እንደቆሰሉ ተዘግቧል።

ለፍንዳታው ለጊዜው ኃላፊነት የወሰደ ባይኖርም፤ የመሰል ጥቃቶች ታሪክ ያለው አልሸባብ እንደሆነ ተጠርጥሯል።

XS
SM
MD
LG