ዋሺንግተን ዲሲ —
ዛሬ በምሥራቅ አፍጋኒስታን በተካሂደ የአጥፍቶ ጠፊ ጥቃት ቢያንስ 10 ሰዎች ሲገደሉ አራት ቆስለዋል።
አጥፍቶ ጠፊው ከፓኪስታን ጋር በሚዋሰን ድንበር አጠገብ ናንጋርሀር ክፍለ-ሀገር መዲና ጃላላባድ ላይ በሚገኝ የፀጥታ ጥበቃ ኬላ ላይ የታጠቀውን ፈንጂ አፈነዳ። ከሞቱት መካከል ስምንት ሲቪሎችና ሁለት የአፍጋኒስታን የሥላለ አግልግሎት ሰራተኞች እንደሚገኑባቸው የክፍለ-ሀገሩ አስተዳደር ቃል አቀባይ ተናግረዋል።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ