አዲስ አበባ —
በአለፉት ሰባትና ሥምንት ዓመታት ውስጥ በኢትዮጵያ የጫት ምርት ከእጥፍ በላይ መጨመሩን ታውቁ ነበር?
ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ፣ ገቢውም በሦስት እጥፍ አድጓል፡፡
በኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ የአልኮል መጠጦች፣ ጫትና ሌሎችም ሱስ አስያዥ ዕፅዋት በስፋት እንደሚዘወተሩም መረጃዎች ይናገራሉ፡፡ በቅርቡ አዲስ አበባ ላይ የተካሄደ አንድ ስብሰባ በዚህ ሁኔታ ላይ ተነጋግሯል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ