በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪቃ አገሮች የተመዘገበዉ የኢኦኖሚ እድገት ድህነትን አልቀነሰም


ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪቃ አገሮች የተመዘገበዉ የኢኮኖሚ እድገት ድህነትን በሚፈለገዉ መጠን አልቀነሰም ሲሉ አንድ የዓለም ባንክ ባለሙያ ተናገሩ።

በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለዉ የግብርና አዉደ ጥናት ላይ ጥናታዊ ጽሑፍ ያቀረቡት ዶ/ር ሉክ ክርስትየንሰን (Dr. Luc Christiaensen) ባለሙያዉ የደሃዉ ሕዝብ ቁጥር እንደ አዉሮፓ አቆጣጠር በ1990 ከነበረዉ በ 200 ሚሊዮን ጨምሯል ብለዋል።

በአፍሪቃ ከትላልቅ እርሻዎች ይልቅ ሕዝቡ የሚጠቀምባቸዉን ስብሎች የሚያመርቱ አነስተኛ የእርሻ ማሳ ላላቸዉ ገበሬዎች እድል መስጠት በአፍሪቃ የምርትን መጠን ከመጨመር በተጨማሪ የስራ እድል እንደሚፈጥር አክለዉ ተናግረዋል።

እስክንድር ፍሬዉ የላከዉን ዝርዝር ዘገባ የድምጽ ፋይሉን በመጫን ያድምጡ።

ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪቃ አገሮች የተመዘገበዉ የኢኦኖሚ እድገት ድህነትን አልቀነሰም
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:25 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG