በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትውልድ ቦታቸው ጦርነት ውስጥ የሚገኝ ተመራቂ ተማሪዎች መሄጃቸው እንዳሳሰባቸው ገለፁ


ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ

ጦርነት ካለባቸው የሀገሪቱ አካባቢዎች መጥተው በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ሰሞኑን የተመረቁ ተማሪዎች በተመረቁባቸው ዩኒቨርሲቲዎች መቆየት እንዲፈቀድላቸው ወይም ወደትውልድ አካባቢያቸው ታጅበው እንዲሸኙ ጠየቁ።

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የተወሰኑ ተማሪዎችን ከተመረቁ በኋላ በዩኒቨርሲቲው እንዲቆዩ ሲፈቅድ ለተማሪዎቹ የትራንስፖርት ወጪ ሸፍነው የላኩ ዩኒቨርሲቲዎችም አሉ።

በተቀናጀ ሁኔታ ከትምህርት ሚኒስቴር የተላለፈ መመሪያ ግን የለም ተብሏል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የትውልድ ቦታቸው ጦርነት ውስጥ የሚገኝ ተመራቂ ተማሪዎች መሄጃቸው እንዳሳሰባቸው ገለፁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:13 0:00


XS
SM
MD
LG