በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትግራይ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ወላጆች ሥጋት


አዲግራት ዩኒቨርስቲ
አዲግራት ዩኒቨርስቲ

የፌዴራል መከላከያ ሰራዊት መቀሌን ለቆ መውጣቱን ተከትሎ በትግራይ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ ተማሪዎች ያሉበትን ሁኔታ ማወቅ አልቻልንም ሲሉ ወላጆች ስጋት እንደገባቸው ለአሜሪካ ድምጽ ገለጹ፡፡

ወላጆቹ ልጆቻቸው በሰላም ቤተሰቦቻቸውን እንዲቀላቀሉ መቀሌን ለተቆጣጠረው ኃይል፣ ለመንግሥትና ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የተማጽኖ ጥሪ አቅርበዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የትግራይ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ወላጆች ሥጋት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:00 0:00


XS
SM
MD
LG