በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ የሚቃወሙ ሰልፈኞች ከፖሊስ ጋር ተጋጩ

የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሶማኒ
የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሶማኒ

የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሶማኒ የሥልጣን ጊዜያቸውን ለማራዘም የሚያደርጉትን ጥረት የሚቃወሙ ሰልፈኞች መንገዶችን ዘግተው ዛሬ ከወታደሮች ጋር ሲጋጩ ውለዋል።

የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሶማኒ የሥልጣን ጊዜያቸውን ለማራዘም የሚያደርጉትን ጥረት የሚቃወሙ ሰልፈኞች መንገዶችን ዘግተው ዛሬ ከወታደሮች ጋር ሲጋጩ ውለዋል።

የፈረናሳይ የዜና አገልግሎት በዘገበዋ መሰረት አንጆአን ደሴት ውስጥ የፀጥታ ኃይሎች መሰናክሎችን ሲያፈርሱ ማየታቸውን ዕማኞች ገልፀዋል።

ፕሬዚዳንት አሶማሊ ተቃዋሚዎችንና ነቃፊዎችን በማሰራቸው ሀሪቱ ካለፉት ጥቂት ወራት ወዲህ ስትናጥ ቆይታለች።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG