በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተሰረቀው ቅርስ ከመመለሱ በፊት


የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና አቶ ሲራክ አስፋው
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና አቶ ሲራክ አስፋው

"ይሄ ቅርስ የዛሬ 21 ዓመት ነው እጄ የገባው። የወሰንኩት ምንድነው? ይሄ ቅርስ ከዚህ ቤት ከወጣ 'ወደ ኢትዮጵያ ብቻ እንጂ ወደ ሌላ ቦታ ሊሄድ አይችልም' አልኩ። ከሃያ ዓመታት ጥበቃ በኋላ በህልሜም በእውኔም ያልጠበቅኩት ነገር ይሄው እውን ሆነ" አቶ ሲራክ አስፋው

ከብዙ ዓመታት ጥበቃ በኋላ ባለፈው ዓመት ዕውን ለመሆን የበቃ ረዥም ጉዞ ትረካ ነው። ለአሥራ ስምንተኛው ክፍለ ዘመን ታሪካዊ ቅርስ ወደ ሃገሩ እስኪመለስ ድረስ የሚችሉትን ለማድረግ ቆርጠው የተነሱ አንድ ኢትዮጵያዊ የከፈሉትን ዋጋም ይዳስሳል።

ሲራክ አስፋው ይባላሉ - ባለታሪኩ። የአቶ ሲራክን ሃያ አንድ ዓመታት የዘለቀ መላ ፍለጋ ጉዞ እና ለነገሩ ሁሉ መነሻ ወደሆነው ወደዚያ ዘመን የጠገበ ታሪክ የሚጓጉዝ ወግ ... አዎን! ከሮተርዳም እንነሳ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የተሰረቀው ቅርስ ከመመለሱ በፊት
please wait

No media source currently available

0:00 0:18:53 0:00


XS
SM
MD
LG