በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአብን መግለጫ


የአብን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ እና የንቅናቄው የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ መልካሙ ሹምዬ
የአብን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ እና የንቅናቄው የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ መልካሙ ሹምዬ

በሦስተኛው የሕዝብና የቤት ቆጠራ ውጤት የአማራ ክልላዊ መንግሥት “ከፌዴራል መንግሥቱ ማግኘት የነበረበት የ130 ቢሊዮን ብር ድጎማ ቀርቷል” ሲል የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ /አብን/ አስታውቋል።

አብን ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በሰጠው መግለጫ በቆጠራው ወቅት የነበሩ ባለሙያዎች በህግ እንዲጠየቁም አሳስቧል።

ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአብን መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:31 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG