በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያዊው አትሌት ሙሌ ዋሲሁን በባርሴሎናው የጎዳና ሩጫ ውድድር የኮርሱን ሪኮርድ በማሻሻል ድል ተቀዳጅቷል።

ኢትዮጵያዊው አትሌት ሙሌ ዋሲሁን በባርሴሎናው የጎዳና ሩጫ ውድድር የኮርሱን ሪኮርድ በማሻሻል ድል ተቀዳጅቷል። በሴቶቹ ለባህሬን የምትሮጠው ጠጂቱ ዳባ ቀድማ ገብታለች። ኢትዮጵያዊቷን ቢባቤ ኩማን የቀደመቻት በአንዲት ሴኮንድ ነው።

በፒዮንግቻንግ ሰሜን ኮሪያ የክረምት ኦሊምፒክ ሃይለኛ ንፋስና ከባድ ቅዝቃዜ የአንዳንድ ውድድሮችን መርኃ ግብሮች ለሌላ ጊዜ እያስቀየረ ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ስፖርት
please wait
Embed

No media source currently available

0:00 0:07:45 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG