አዲስ አበባ —
ከኬፕ ቨርዴ ጋር የመጀመሪያ ጨዋታውን ትናንት ምሽት ላይ ያደረገው የኢትዮጵያ ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን 1 ለ 0 ተሸንፏል።
በሌላ የአፍሪካ ዋንጫ ዜና የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን /ካፍ/ ለዋንጫው ሽሚያ ተሰላፊዎችና አሸናፊ ቡድኖች የሚሸልመውን የገንዘብ መጠን አሳድጓል። አጠቃላዩ ጭማሪ ወደ 2 ሚሊየን ዶላር ይጠጋል።
የአፍሪካ ዋንጫ - በካመሩን
1/5
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን - በካመሩን
በካመሩን አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር፣ የምድብ ሀ ድልድል ጨዋታ፤ ኢትዮጵያ 0 - ኬፕ ቬርዴ 1 በማግኘት ተጠናቋል።
2/5
በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ያሬድ ባየህ በቀይ ካርድ ወጥቷል።
በካመሩን አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር፣ የምድብ ሀ ድልድል ጨዋታ፤ ኢትዮጵያ 0 - ኬፕ ቬርዴ 1 በማግኘት ተጠናቋል።
3/5
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾችና ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ- በካመሩን
በካመሩን አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር፣ የምድብ ሀ ድልድል ጨዋታ፤ ኢትዮጵያ 0 - ኬፕ ቬርዴ 1 በማግኘት ተጠናቋል።
Previous slide
Next slide
ጣሊያን፤ ሚላን ውስጥ በተካሄደ አገር አቋራጭ ውድድር በሁለቱም ፆታዎች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸንፈዋል።
መሉውን የስፖርት ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።