በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስፖርት

አትሌት ገንዘቤ ዲባባ
አትሌት ገንዘቤ ዲባባ

የኢትዮጵያ አትሌቶች በስምንተኛው ዙር የሎዛን ስዊዘርላንድ ዲያመንድ ሊግ በሁለቱም ፆታዎች ድል ተቀዳጅተዋል፡፡

የኢትዮጵያ አትሌቶች በስምንተኛው ዙር የሎዛን ስዊዘርላንድ ዲያመንድ ሊግ በሁለቱም ፆታዎች ድል ተቀዳጅተዋል፡፡

ገንዘቤ ዲባባ፣ ሙክታር እድሪስና አማን ኦቴ በዓለሙ መድረክ የበላይነታቸውን አስመዝግበዋል፡፡

ሲያትል ዋሺንግተን ያስተናገደችው 34ኛው ዓመታዊ የኢትዮጵያዊያን የስፖርትና የባህል ፌስቲቫል፣ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል፡፡

አዲሱ አበባ ዝርዝር አለው፡፡

ስፖርት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:35 0:00

This item is part of

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG