በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስፖርት


በእግር ኳስ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውድድር በአሳለፍነው ቅዳሜ በሩሲያ አስተናጋጅነት ተጀምሯል።

በእግር ኳስ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውድድር በአሳለፍነው ቅዳሜ በሩሲያ አስተናጋጅነት ተጀምሯል።

በዚህ ውድድር የስድሥቱ አህጉራት ሻምፒየኖች አስትናጋጁና የወቅቱ የዓለም ዋንጭ አሸናፊ በጠቅላላው ሥምንት ሀገሮች ይሳተፋሉ።

በስቶክሆልም ዳያመንድ ሊግ ውድድርካናዳዊው አንድሬ - ደ ግራስ በመቶ ሜትር ኬንያዊው ቲመቲ ቼሩዮት በ1ሺ500 ሜትር ፈጣን ጊዜ አስመዝግበዋል።

በሌላ የሩጫ ዜና ነዋሪነቱ ኖርዌይ የሆነው ኢትዮጵያዊው ፍሬው ዘነበ ብርቅነህ ለመጀመሪያ ጊዜ በማራቶን ሮጦ ድል ተቀዳጅቷል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ስፖርት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:44 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG