በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዘንድሮ የቦስተን ማራቶን ኬንያዊያን አሸነፉ

  • ሰሎሞን ክፍሌ

ቦስተን ማራቶን

121ኛው የቦስተን ማራቶን ዛሬ፤ ሰኞ ሚያዝያ 9/2009 ዓ.ም ተካሂዷል፡፡

121ኛው የቦስተን ማራቶን ዛሬ፤ ሰኞ ሚያዝያ 9/2009 ዓ.ም ተካሂዷል፡፡

በሁለቱም ፆታዎች ያሸነፉት ኬንዊያን ሲሆኑ በወንዶች ጆፍሪ ኬይሩዪ 42 ቱን ኪሎ ሜትር የፈፀመው 2 ሰዓት ከ9 ደቂቃ ከ37 ሰከንድ ሲሆን እርሱን ተከትሎ አሜሪካዊው ጌለን ረፕ በሃያ ሰከንዶች ተቀድሞ ሁለተኛ ሆኗል፡፡

በሴቶች ደግሞ አሸናፊዋ ኤድና ኪፕላጋት ውድድሩን የጨረሰችው 2 ሰዓት ከ21 ደቂቃ ከ52 ሰከንድ ነው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፊይል ያዳምጡ፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG